Graco Baby Crib from US
Price:
ብር 6,500
Description
-
ሌላ በጣም ምርጥ በGraco Brand ምቹ የህጻን ልጅ አልጋ አስመጥተናል።
-
አራቱም ማዕዘንከ Mesh Material ሥለተሰራ ልጄ እንደ እንጨት አልጋ ይጋጭብኛል በለው የማይሰጉበት
-
ልጅዎ እዛው እንዲጫወት ከፈለጉ ፤ የላይኛው ፓርት ተነስቶ ሰፊ full-size bassinet playard ያገኛል። ዙሪያው ኔት ስለሆነ ሌላ ስራ ሥራ እየሰሩ ለመከታተል ይረዳዎታል።
-
Automatic folding feet and wheels allow for a more compact fold, making it easy to store and perfect for travel
Details
Never Used/አዲስ |